የሂልተን-ሆቴል

የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ማህበር ዋና ስራ አስኪያጅ መልዕክት

የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ማህበር ዋና ስራ አስኪያጅ መልዕክት አቶ አብርሐም ስዩም በመጀመሪያ በአገር ውስጥም ሆነ በውጭ ለምትኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በሙሉ እንዲሁም በተለየ ሁኔታ በማህበራችን በመታቀፍ አገራችን እየተከተለች ያለችውን የአድገትና ትራንስፎርሜሽን እቅድ ለማሳካት የዜግነት ግዴታችሁን እየተወጣችሁ ላላችሁ ወገኖች በሙሉ በኢትዮጵያ ዳያስፓራ ማህበርና በራሴ ስም እንኳን ለሁለተኛ ጊዜ ለሚከበረው አገራዊ የዳያስፓራ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን፡፡ የኢትዮጵያ ዳያስፓራ […]

washa-village-amhara-region-ethiopia-2[1]

ስለ አማራ ክልል አጠቃላይ ሁኔታ ለክልሉ ተወላጅ ዲያስፖራዎች የቀረቡ እውነታዎች

ስለ አማራ ክልል አጠቃላይ ሁኔታ ለክልሉ ተወላጅ ዲያስፖራዎች የቀረቡ እውነታዎች ስለ ክልሉ አጠቃላይ ሁኔታ የአማራ ክልል ኢንዱስትሪና ከተማ ልማት ቢሮ ምክትል ሃላፊ አቶ መላኩ አለበል ለዲያስፖራዎቹ እንደገለፁትም በሰብል ልማት በ1988 ዓ/ም ከነበረበት 28 ነጥብ 6 ሚሊዮን ኩንታል የምርት ደረጃ በ2007 ዓ/ም አሁን ላይ ወደ 87 ነጥብ 6 ሚሊዮን ኩንታል አድጓል፡፡ ከዚህ ውስጥ በመስኖ የሚሸፈነው መሬት […]

949ac2ef[1]

ለታላቁ የኢትዮዽያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ከህብረተሰቡ ቃል ከተገባው ገንዘብ 63 በመቶው መሰብሰቡን የታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ፕሮጀክት ህዝባዊ ተሳትፎ ማስተባባሪያ ጽህፈት ቤት አስታወቀ።

ለታላቁ የኢትዮዽያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ከህብረተሰቡ ቃል ከተገባው ገንዘብ 63 በመቶው መሰብሰቡን የታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ፕሮጀክት ህዝባዊ ተሳትፎ ማስተባባሪያ ጽህፈት ቤት አስታወቀ። ጽህፈት ቤቱ መጋቢት 24 ለሚከበረው የግድቡ የመሰረት ድንጋይ የተቀመጠበትን 3ኛ ዓመት አከባበርን አስመልክቶ ዛሬ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል። የጽህፈት ቤቱ ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ ዛዲግ አብርሃ በመግለጫው ላይ እንደተናገሩትም የታላቁ የኢትዮዽያ ህዳሴ ግድብ […]

housing[1]

መንግሥት የዜጐችን የመኖሪያ ቤት እጥረት ለመቅረፍ ከጀመራቸው ፕሮግራሞች አንዱ የሆነው የ40/60 ቤቶች ፕሮግራም የቤት ዲዛይን ተለወጠ፡፡

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የ40/60 ቤቶች ፕሮግራም ምዝገባ ካካሄደ በኋላ የቤቶች ዲዛይን እንዲከለስ ተወስኖ ነበር፡፡ ለ40/60 ቤቶች የተሠሩት አዳዲሶቹ ዲዛይኖች ከፍታቸው ከ18 እስከ 24 ፎቅ ይደርሳል፡፡ የቀድሞው ዲዛይን ባለ 12 ፎቅ ሲሆን ግንባታቸው በተጀመሩ ቦታዎች ይኼው ዲዛይን ይቀጥላል ተብሏል፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ባወጣው መግለጫ፣ አዳዲሶቹ ዲዛይኖች በየደረጃው ለአስተያየት ይቀርባሉ፡፡ ይህ የቅድመ ዝግጅት […]

feature_homecoming_march[1]

የኢትዮጵያ የመጀመሪያው ዳያስፖራ ቀን በዓል መዝጊያ ስነ ስርዓት በሚሊየም አዳራሽ በደማቅ ሁኔታ ተጀምሯል።

ጠቅላይ ሚንስትር ሀይለማሪያም ደሳለኝ ፣ ውጭ ጉዳይ ሚንስትር ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም፣አምባሳደሮች፣ ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች፣ የዳያስፖራ አባላት እና ከፍተኛ የመንግስት ስራ ሃላፊዎች በቦታው ተገኝተዋል። በተለያዩ ስራ ዘርፎች ለሀገራቸው የላቀ አስተዋፅኦ ያበረከቱ የዳያስፖራ አባላት ከጠቅላይ ሚንስትር ሀይለማሪያም ደሳለኝ የእውቅና ሽልማት ተበርክቶላቸዋል። የኢትዮጵያ የመጀመሪያው ዳያስፖራ ቀን በዓል መዝጊያ ስነ ስርዓት በሚሊየም አዳራሽ በደማቅ ሁኔታ ተጀምሯል። የኢትዮጵያ የመጀመሪያው ዳያስፖራ […]